የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጦር ታሪክ17 መጋቢት 2006ረቡዕ፣ መጋቢት 17 2006ሥለቀድሞዉ የኢትዮጵያ ምድር ጦር ታሪክ የሚያወሳ መፅሐፍ አዲስ አበባ ዉስጥ ታትሞ ሰሞሙን ተመርቋል።https://p.dw.com/p/1BW87ምስል Fotolia/Silvano Rebaiማስታወቂያ ከስድስት መቶ በላይ ገፆች ያሉት ይሕ መፅሐፍ የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጦር በዘመናይ መልክ ከተመሠረተበት ከ1927 እስከ ተበተነበት እስከ 1983 ድረስ ያከናወናቸዉን ተግባራት ያለፈባቸዉን ፈተናዎች ይተርካል። መፅሐፉን ያዘጋጁት የጦሩ አባላት የነበሩ እና ከጦሩ ጋር ይሰሩ የነበሩ ሲቢሎች ናቸዉ። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ነጋሽ መሐመድ