1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀጠለው የሊቢያው ጦርነት እና ውዝግቡ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 7 2003

አራት ወር የዘለቀው የሊቢያ ውዝግብ በፖለቲካ ውይይት መፍትሄ እንዲፈለግለት የመፈለጉ አዝማሚያ ከሁሉም ወገኖች እየታየ ነው።

https://p.dw.com/p/RZs4
ምስል dapd

የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊን በጦር ርምጃ ብቻ ማስወገድ እንደማያቻል በወቅቱ ተስተውሎዋል። ይህ በዚህ እንዳለ የሊቢያ ተቀናቃኝ ወገኖች መሪ ማህሙድ ጂብሪል ትናንት በብራስልስ ቤልጅየም ከሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፣ ኔቶ እና ከአውሮጳ ህብረት ባለስልጣናት ጋ ተወያይተዋል።

ገበያው ንጉሴ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ