1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቁጫ ወረዳ ግጭት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 10 2006

በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን የቁጫ ወረዳ ከማንነት ጋ በተያያዘ ግጭት በርካታ ተማሪዎች መታሰራቸው እና ትምህርት መቋረጡ ተገለጸ። ፣ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገራቸው

https://p.dw.com/p/1AKxI
schüler_DPA.jpg Dichtgedrängt verfolgen die Schüler in einer Schule im Dorf Girana in der nördlichen Provinz Amhara den Unterricht (Foto vom 17.11.2005). Da nur wenige Unterrichtsräume und Lehrer zur Verfügung stehen, gehen die Schüler im Zwei-Schicht System zum Unterricht. Insgesamt, so schätzt UNICEF, erhalten nur etwa 40 Prozent der Kinder eine schulische Ausbildung, obwohl es eine allgemeine Schulpflicht gibt. Etwa 65 Prozent der Männer und 75 Prozent der Frauen können weder lesen noch schreiben. Foto Thomas Schulze +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture-alliance/ dpa

ያይን ምስክሮች እንደገለጹለት፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ትምህርት ቤቶች እና የመምህራን መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል። ስለግጭቱ ከቁጫ ወረዳ ፖሊስ በስልክ መረጃ ለማግኘት የተደረገው ሙከራ አልተሳካም።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ