1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቅመማ ቅመም ምርት ውጤት ተመልካቹ ምክክር

ሰኞ፣ የካቲት 21 2003

የቅመማ ቅመም ምርት ውጤት ካለፉት ብዙ ዓመታት ወዲህ ብዙ ትኩረት እያገኘ መጥቶዋል።

https://p.dw.com/p/R501
ምስል World Vision

ይህን የሚመለከት ዓለም አቀፍ ጉባዔ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ተካሂዶዋል። ከገበሬው ጎን የውጭ እና የሀገር ውስጥ ባለሙያዎችን እና ባለሀብቶችን ባሳተፈው በዚሁ ጉባዔ ላይ በኢትዮጵያ ይህንኑ እምቅ ኃይል በተሻለ መንገድ መጠቀም ስለሚቻልበት ጉዳይ ሰፊ የሀሳብ ልውውጥ ተደርጓል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ