1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቅንጅት እንደራሴዎች ተጠሪ በጀርመን

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 1 1999

ከእስር በተፈቱት የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ መሪዎችና ምክር ቤት በገቡ አባላት መካካል ጥሩ ግንኙነት እንዳለ አቶ መስገን ዘዉዴ አስታወቁ።አቶ ተመስገን ምክር ቤት የገቡ የቅንጅት ተመራጮች መሪ ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/E0XC