የቅድመ ሰብዕ አጥኚዎች ሥብሰባ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 27 2009ማስታወቂያ
የምሥራቅ አፍሪቃ የቅድመ ሠብዕ አጥኚ ባለሙያዎች ማሕበር አባላት ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ተሰብስበዉ በተለያዩ ጥናዊ ፅሑፎች ላይ ተወያይተዋል።የማሕበሩ መሪና የሥብሰባዉ አዘጋጅ እንዳስታወቁት እንዲሕ አይነቱ ሥብሰባና ዉይይት በምሥራቅ አፍሪቃ የሚደረገዉን የጥንታዊ ቅርስ ፍለጋና ጥናት የሚያበረታታ ነዉ።የሰሞኑን ስብሰባ የተከታተለዉ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እንደዘገበዉ በስብሰባዉ ላይ የቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፎች አብዛኛቹ በኢትዮጵያ ላይ ያተኮሩ ነበሩ።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ