1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቅ/ሥላሤ መንፈሣዊ ኮሌጅ ተማሪዎች አድማ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 17 2005

የቅድስት ሥላሤ መንፈሣዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከኮሌጁ አስተዳደር በደል እንደደረሰባቸው እና የአካዳሚ ነፃነታቸው ገደብ አርፎበታል በሚል ተቃውሞ የትምህርት ማቆም አድማ አደረጉ።

https://p.dw.com/p/184Q6
ምስል DW/Y. Gebre Egziabher

ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገረው አንድ የኮሌጁ ተማሪ እንደገለጸዉ፡ ኮሌጁ ተማሪዎቹ ወደትምህርት ገበታቸው እስኪመለሱ ድረስ ኮሌጁ ለተማሪዎቹ ምግብ ማቅረቡን በማቋረጡ ሦስት ተማሪዎች በረሀብ የተነሳ ሐኪም ቤት ገብተዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ