1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበርሊን የቱሪዝም ትርዒት

ሐሙስ፣ የካቲት 29 2004

የዘንድሮዉ ትርዒት የተከፈተዉ የሐገር ጎብኚዎች እንቅስቃሴ በተለያዩ ምክንያቶች በታጎለበት ወቅት ነዉ።ታዛቢዎች እንደሚሉት የአዉሮጳ ምጣኔ ሐብታዊ ድቀት፥ የአረብ ሐገራት አብዮት፥ የተፈጥሮ መቅሰፍት፥እና በኢትዮጵያ ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ሐገር ጎብኚዎች መገደልና መታገታቸዉ «ጢስ አልባ ኢንዱስትሪ» የሚባለዉን መስክ ጎድቶታል

https://p.dw.com/p/14HgS
Mit einem Putzlappen bringt ein Messebauer am Montag (05.03.2012) in den Messehallen in Berlin eine überdimensionale "Goldmaske" des ägyptischen Pharaos Tutanchamun auf Hochglanz. Etwa 12.000 Aussteller präsentieren auf der Internationalen Tourismus Börse (ITB) vom 07. - 11.03.2012 auf dem Messegelände in den Hallen unter dem Funkturm ihre Reiseangebote. Partnerland ist Ägypten. Foto: Wolfgang Kumm dpa/lbn +++(c) dpa - Bildfunk+++
ትርዒትምስል picture-alliance/dpa

በዓመቱ በዚሕ ሠሞን በርሊን-ጀርመን ዉስጥ ለጎብኚዎች የሚታየዉ ዓለም አቀፍ የሐገር ጎብኚዎች መስሕብ ትርዒት የዘንድሮዉ ትናንት በይፋ ተከፍቷል።ዘንድሮ ለ46ኛ ጊዜ በተከፈተዉ ትርዒት ላይ አንድ መቶ ሰማንያ ሰባት ሐገራትን የወከሉ ከአስር ሺሕ ስድስት መቶ የሚበልጡ ድርጅቶችና ኩባንዮች ተካፋዮች ናቸዉ።የዘንድሮዉ ትርዒት የተከፈተዉ የሐገር ጎብኚዎች እንቅስቃሴ በተለያዩ ምክንያቶች በታጎለበት ወቅት ነዉ።ታዛቢዎች እንደሚሉት የአዉሮጳ ምጣኔ ሐብታዊ ድቀት፥ የአረብ ሐገራት አብዮት፥ የተፈጥሮ መቅሰፍት፥ እና በኢትዮጵያ ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ሐገር ጎብኚዎች መገደልና መታገታቸዉ «ጢስ አልባ ኢንዱስትሪ» የሚባለዉን መስክ ጎድቶታል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ይልማ ሐይለ ሚካኤ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ