1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበሰቃ ሐይቅ፤ መንገድ በመዝጋት የፈጠረው እክል፤

ሰኞ፣ ነሐሴ 16 2003

በአዲስ አበባና በድሬዳዋ መካከል ፤ መተሃራ አካባቢ፣ አሽከርካሪዎች ያልታሰበ እንከን አጋጥሞአቸዋል።

https://p.dw.com/p/RhPJ
Karte von Äthiopienምስል AP GraphicsBank/DW

የተንጣለለው የበሰቃ ሐይቅ ውሃ፤ መንገድ በመዝጋቱ፤ ተሽከርካሪዎች ድንጋያማ በሆነ አማራጭ መንገድ መንቀሳቀስ ግድ ሆኖባቸዋል። ለአሽከርካሪዎች፣ የመንገዱ አደገኛነት ብቻ ሳይሆን የፀጥታ ችግርም ሳያሳስባቸው የቀረ አይመስልም። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር፣ ችግሩ ካጋጠማቸው መካከል፤ 2 አሽከርካሪዎችንና የመንገዶች ባለሥልጣንን የህዝብ ግንኙነት ኀላፊ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ