1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበዓል ገበያና ዋጋ በመቀሌ

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 2 2003

በመቀሌ የዓመት በዓል ገበያ የከብት ዋጋ ከፍ ብሎ መቅረቡን ገበያዉን ተዘዋዉሮ የተመለቀከተዉ ወኪላችን ከስፍራዉ ገልፆልናል።

https://p.dw.com/p/RkUT
ምስል picture alliance/dpa

የዋጋ ጭማሪዉ ዓመት በዓሉ ከመድረሱ በፊትም ያነበረ ቢሆንም በተለይ ደግሞ ከበዓሉ ጋ በተገናኘ በተጨማሪ ንሮ መታየቱን ነዉ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ያስረዳን። ዛሬ እኩለ ቀን ገደማ መቀሌ ሰኞ ገበያ ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ የተገኘዉን ዮሐንስን ባልደረባዬ ሸዋዬ ለገሠ በስልክ ስለሁኔታዉ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ