1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡና ላኪዎች መጋዘኖች መታሸግና የንግድ ፈቃዳቸው መታገድ

ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2001

የኢትዮጵያ የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ በውጭ የቡና ንግድ ግብይት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ አሳድረዋል ያላቸውን 94 የቡና ላኪዎች ፈቃድ አግዷል

https://p.dw.com/p/HJaD
ሴቶች በቡና ለቀማምስል picture-alliance/ dpa

እገዳው ስድስት ትላልቅ የሀገሪቱን ቡና ላኪዎቸ እና ሰማንያ ስምንት ነጋዴዎችን ያካትታል ። እነዚህም እስከ ሰባ በመቶ የሚደርሰውን የሀገሪቱን ቡና ወደ ውጭ በመላክ የሚታወቁ ናቸው ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።