1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የቢሾፍቱ ግድያና የጀርመኑ ድርጅት

ማክሰኞ፣ መስከረም 24 2009

በጀርመንኛ «ገዜልሻፍት ፊውር በድሮተ ፈልከር» የተሰኘዉ ድርጅት ሐላፊ ዑልሪሽ ዲሊዩስ እንደሚሉት ባለፈዉ ዕሁድ ቢሾፍቱ ዉስጥ የተፈፀመዉ ግድያ በገለልተኛ ወገኖች መጣራት አለበት።

https://p.dw.com/p/2QraC
Gesellschaft für bedrohte Völker Logo Grafik

(Beri.Berlin) Bishoftu Blutbad-GfbV - MP3-Stereo

ለተጨቆኑ ሕዝቦች መብት መከበር የሚሟገተዉ የጀርመን ግብረ-ሠናይ ድርጅት፤ የኢትዮጵያ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ይፈፅማል ያለዉን ግድያና ጭቆና እንዲያቆም የአዉሮጳ ሕብረትና የጀርመን መንግሥት ግፊት እንዲያደርጉ ጠየቀ። በጀርመንኛ «ገዜልሻፍት ፊውር በድሮተ ፈልከር» የተሰኘዉ ድርጅት ሐላፊ ዑልሪሽ ዲሊዩስ እንደሚሉት ባለፈዉ ዕሁድ ቢሾፍቱ ዉስጥ የተፈፀመዉ ግድያ በገለልተኛ ወገኖች መጣራት አለበት። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ዲሊዩስን አነጋግሮ የሚከተከለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ