1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የቢሾፍቱ ግድያና ፀሎት

ማክሰኞ፣ መስከረም 24 2009

ፓትሪያርክ ብፁዑ አቡነ ማቲያስ ለሟቾች ፀሎት እንዲደረግ መወሰኑን ያስታወቁት ትናንት ነበር.

https://p.dw.com/p/2Qroq
Konsultationen Äthiopisch-Orthodoxe Kirche Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedla

( Statment AA) Äthi.Orthodox patriarch - MP3-Stereo

 

ባለፈዉ ዕሁድ ቢሾፍቱ ዉስጥ የኢሬቻ በዓልን በማክበር ላይ እያሉ ለተገደሉ እና ለቆሰሉ ሰዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ያወጀችዉ የሰባት ቀን ፀሎትና ምሕላ ዛሬ ተጀምሯል።ቤተክርስቲያኒቱ ፓትሪያርክ ብፁዑ አቡነ ማቲያስ ለሟቾች ፀሎት እንዲደረግ መወሰኑን ያስታወቁት ትናንት ነበር።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጉጊዮርጊስ ፓትሪያርኩ በንባብ ያሰሙትን መልዕክት በከፊል ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጉጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ