1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባህር ላይ ዉንብድናና የአሜሪካ ርምጃ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 9 2001

የአሜሪካን መንግስት በሶማሊያ የባህር ግዛት የሚታየዉን የባህር ላይ ዉንብድና ለመዋጋት አስፈላጊዉን ርምጃ እንደሚወስድ ገለፀ።

https://p.dw.com/p/HZEv
የወንበዴዎቹ እናት መርከብ
የወንበዴዎቹ እናት መርከብምስል AP

የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን የወንበዴዎችን ሃብት እንዳይንቀሳቀስ ለማድረግ ሲዝቱ እንደራሴ ዶናልድ ፔይን በበኩላቸዉ ዉጊያዉ ዉሃዉ ላይ ሳይሆን አገሪቷ ዉስጥ ማተኮር አለበት ባይ ናቸዉ። የሶማሊያ አዳዲስ ባለስልጣናትም ሃሳቡን ይጋራሉ።

አበበ ፈለቀ/ሸዋዬ ለገሠ