1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባህር ላይ ውንብድናና ዓለምዓቀፉ ማህበረሰብ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 3 2001

ሶማሊያ አሁን የሚያስፈልጋት በጠረፏ የባህር ኃይል መርከቦች አጀብ ወይም ደግሞ ትናንት የተጠናቀቀው ዓይነት የናይሮቢው ፀረ የባህር ኃይል ውንብድና ጉባኤ አይደለም ።

https://p.dw.com/p/GF0g
ምስል AP
የተባበሩት መንግስታታ በሚጠይቀው መሰረት ለሀገሪቱ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ፖለቲካዊ መፍትሄ ነው ።