1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባለራዕይ ወጣቶች አመራር መታሠር

ዓርብ፣ ግንቦት 23 2005

የባለ ራዕይ ወጣቶች ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት እና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርታችኋል በሚል በፖሊስ ታሰሮ ምርመራ እንደተደረገበትና ፍርድ ቤትም እንደቀረበ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/18i3Y
ምስል AP

ወጣቱ መጀመሪያ የታሰረዉ ሰማያዊ ፓርቲ ለሚቀጥለዉ እሁድ ለጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ታስተባብራለህ በሚል ነበር። ሆኖም ክሱ አቅጣጫዉን ስቶ ለግንቦት ሰባት ቅስቀሳ ታካሂዳለህ በሚል ምርመራ እየተካሄደበት እንደሆነ  የድርጅቱ ፕሬዝደንት ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።

ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል፤

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ