1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባሊው የዓለም ንግድ ድርጅት ስምምነት እና የጠበብት አስተያየት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2006

በኢንዶኔሽያ የባሊ ደሴት ዋና ከተማ ኑሳ ዱዎ የዓለም ሀገራት የንግድ ሚንስትሮች የዓለም የንግድ ድርጅት በዓለም አቀፍ ንግድ ላይ ያቀረበውን ሰነድ ባለፈው ቅዳሜ ያፀደቁበት ስምምነት የሀገራቱን የኤኮኖሚ ዕድገት

https://p.dw.com/p/1AWWS
ምስል SONNY TUMBELAKA/AFP/Getty Images

ሊያነቃቃ እንደሚችል የምጣኔ ሀብት ጠበብት አስታወቁ። እንደ ጠበብቱ አስተያየት፣ እአአ በ 1995 ዓም የተቋቋመው የዓለም ንግድ ድርጅት ባለፈው ሳምንት የደረሰው ስምምነት ትልቅ ትርጓሜ ይዞዋል። በባሊው ስምምነት መሠረት፣ በሀገራት የንግድ ልውውጥ መካከል ተደቅነው የቆዩ መሰናክሎች፣ በተለይም ቢሮክራሲያዊ አሰራሮች ይወገዳሉ።

ክርስቲያን ኢግናትሲ/ ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ