1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የባሕል ሳምንት በድሬዳዋ

ረቡዕ፣ ኅዳር 28 2009

ድሬዳዋ ላይ ትናንት ተጀምሮ እስከ ነገ የሚቀጥለዉ ዉይይት፤ ትርዒት መቻቻልና አብሮ መኖርን ያጠናክራል ተብሏል።ወደ ምሥራቅ የተጓዘዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደነገርን አዘጋጆቹ የድሬዳዋ የባሕል እና ቱርዚም ቢሮ እና የኢትዮጵያ የባሕል ማዕከል ናቸዉ

https://p.dw.com/p/2Tuln
Symbolbild Bahnbaustelle
ምስል Getty Images/AFP/J. Vaughan

(Beri.DD) Äth.Kulturelle Woche - MP3-Stereo

ኢትዮጵያዉያን ከእስራት-እንግልት፤ ከክስ፤ -ሙግቱ፤ ካስቸኳይ ጊዜ አዋጁ-ወከባ ፋታ ብሔር-ብሔረሰብ፤ ባሕል፤ ድግስ እያሉ ነዉ ሰሞኑን።ብዙዎች ወደ ምስራቅ ይጓዛሉ ወይም ያማትራሉ። ሐርር ወይም ድሬዳዋ እያሉ።ሐረሪዎች የብሔር ብሔረሰቦች የተባለዉን ዓመታዊ ብሔራዊ ድግስ ለማስተናገድ እንግዶቻቸዉን ሲቀበሉ፤ ድሬዎች ቀድመዉ የባሕል ሳምንት ያሉትን ስብሰባ፤ ትርዒት አዘጋጅተዋል።ድሬዳዋ ላይ ትናንት ተጀምሮ እስከ ነገ የሚቀጥለዉ ዉይይት፤ ትርዒት መቻቻልና አብሮ መኖርን ያጠናክራል ተብሏል።ወደ ምሥራቅ የተጓዘዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደነገርን አዘጋጆቹ የድሬዳዋ የባሕል እና ቱርዚም ቢሮ እና የኢትዮጵያ የባሕል ማዕከል ናቸዉ።ዝርዝሩን እነሆ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ