1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባሕሬይኑ ሕዝባዊ አመፅና የዉጪ ጦር

ሐሙስ፣ መጋቢት 8 2003

የጦሩን መግባት ተከትሎ የኢራቅ ጠ/ሚ ኑሪ አልሜሊኪ ሲቃወሙ፣ ኢራን በሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን እርምጃዉ በመቃወም አምሳደርዋን ከማናማ---

https://p.dw.com/p/RAEG
ምስል AP

በስዑዲ ዐረቢያ የተመራዉ የጎረቤት ሃገራት የትብብር ጦር ፣ ባህሬይን ውስጥ መግባት፣ ጸጥታ ፤ ደህንነትን እና መረጋጋትን ለማስፈን የተወሰደ እርምጃ መሆኑን የስዑዲ ፣ የቓጣርናየተባበሩት ዐረብ አሚሮች ኅብረት ባለስልጣናት አስታዉቀዋል። የጦሩን መግባት ተከትሎ የኢራቅ ጠ/ሚ ኑሪ አልሜሊኪ ሲቃወሙ፣ ኢራን በሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን እርምጃዉ በመቃወም አምሳደርዋን ከማናማ፣ ባህሬይን እንዲመለሱ አድርጋለች። ከስዑዲ ዐረቢያ

--ነቢዩ ሲራክ--

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ