1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባራክ ኦባማ በዓለ-ሲመት

ረቡዕ፣ ጥር 13 2001

የኦባማ በአለ-ሲመትን ለማክበር ዋሽንግተን የታደመዉ ሕዝብ በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም

https://p.dw.com/p/Gdl6
በአለ ሲመቱምስል AP

አርባ-አራተኛዉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳት ባራክ ሁሴይን ኦባማ ዛሬ የመጀመሪያዉን የሙሉ ቀን ሥራቸዉን ጀምረዋል።ፕሬዝዳት ኦባማ ትናንት በአለ-ሲመታቸዉ ሲበከበር ያስተላለፉት መልዕክት ዛሬም መላዉ አለምን እያነጋገረ ነዉ።የኦባማ በአለ-ሲመትን ለማክበር ዋሽንግተን የታደመዉ ሕዝብ በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም።ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበዉ በበአሉ ላይ ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ ተገኝቶ ነበር።