1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባራክ ኦባማ የአውሮጳ መሪዎችን አነጋገሩ

ቅዳሜ፣ ኅዳር 10 2009

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በርሊን ጀርመን ውስጥ ከአውሮጳ ሃገራት አምስት መሪዎች ጋር ዛሬ ተነጋግረዋል። ኦባማን የሚተኩት ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጉዳይ ዋነኛ መነጋገሪያ ነበር።

https://p.dw.com/p/2SvLG
Deutschland Sechser-Treffen mit Merkel und Obama im Kanzleramt
ምስል picture-alliance/dpa/K. Nietfeld

Q&A über Barak Obamas Besuch in Berlin - MP3-Stereo

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በርሊን ጀርመን ውስጥ ከአውሮጳ ሃገራት አምስት መሪዎች ጋር ዛሬ ተነጋግረዋል።  በጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጋባዥነት በርሊን የተገኙት ባራክ ኦባማ  በቅርቡ የሚተኳቸው ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጉዳይ ዋነኛ የመነጋገሪያ ጉዳይ ነበር። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤልን ስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ቀደም ብሎ በስልክ አነጋግሬው ነበር።  ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በርሊን ውስጥ ከእነማን ጋር እንደተገናኙ እና ስለምንስ ጉዳይ በዝርዝር እንደተወያዩ በማብራራት ይጀምራል። 


ይልማ ኃይለሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ