1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባራክ ኦባማ ጋዜጣዊ መግለጫ

ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2001

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ሀገራቸው ከገባችበት የኤኬኖሚ ቀውስ እንድትወጣ ህዝቡ በትዕግስትና በህብረት ከጎናቸው እንዲቆም ጠየቁ ።

https://p.dw.com/p/HJad
ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማምስል AP

ሀገሪቷን የባሰ ዕዳ ውስጥ ይጨምራታል የሚል ትችት የተሰነዘረበት በጀታቸውም በትምህርት ፣ በጤና ፣ በኃይል ምንጭና በሌሎች መስኮች ስራ የሚውል መሆኑን የገለፁት ፕሬዝዳንቱ አሜሪካን አሁኑ ኪሳራ ውስጥ ለመግባት ጊዜ እንደወሰደባት ሁሉ ለመውጣትም ጊዜ መፍጀቱ አይቀርም ብለዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።