የቤልጂግ ፖሊስ ሁለት ተጠርጣሪዎች ያዘ19 ታኅሣሥ 2008ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2008ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአውሮጳ የፀረ-ሽብር ተልዕኮ ትኩረት የተደረገባት ቤልጅግ በአዲስ አመት ዋዜማ ጥቃት ለመሰንዘር ሳያቅዱ አይቀሩም ያለቻቸውን ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር አውላለች።https://p.dw.com/p/1HVmXምስል picture-alliance/dpa/N.Maeterlinckማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የቤልጅግ ፖሊስ ባደረገው አሰሳ የጦር ሠራዊት የሚመስሉ አልባሳት እና የኮምፒውተር ቁሳቁሶች ማግኘቱን አስታውቋል። የአገሪቱ ባለስልጣናት አሁን በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች ከፓሪሱ የሽብር ጥቃት ጋር የሚያገናኛቸው አንዳች ነገር አለመኖሩን በአሰሳውም ምንም አይነት የጦር መሳሪያ አሊያም ተቀጣጣይ ቁስ አለመገኘቱን አስታውቀዋል። ገበያው ንጉሴ ሸዋዬ ለገሰ