1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤርሉስኮኒ የእስራት ቅጣት ብይን

ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005

የቀድሞው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ለአካለ መጠን ካለደረሰች ልጃገረድ ጋ የወሲብ ግንኙነት አድርገዋል፣ ይህችው ወጣትም በአንድ ወቅት በፖሊስ ቁጥጥር ስር በዋለችበት ጊዜ እንድትፈታ ቤርሉስኮኒ በፖሊስ

https://p.dw.com/p/18w38
ምስል Reuters

ላይ ግፊት አሳርፈዋል በሚል በተመሠረቱባቸው ሁለት ክሶች ፍርድ ቤት በሰባት ዓመት እስራት እንዲቀጡ እና ከመጪዎቹ የመፀው ወራትም በኋላ የመንግሥት ሥልጣን እንዳይዙ በይኖዋል።

ስለብይኑ አተረጓጎም እና ቤርሉስኮኒ እና የኢጣልያ ሕዝብ  በብይኑ አኳያ ስላሰሙት አስተያየት የሮሙን ወኪላችንን ተኽልዝጊ ገብረየሱስን ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ተኽልዝጊ ገብረየሱስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ