የቤተሰብ ምጣኔ በድሬዳዋ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 23 2009ማስታወቂያ
በድሬዳዋ መስተዳድር የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት የሚሰጠዉ ቤተሰብ ቁጥር እየጨመረ መምጣቱትን የመስተዳድሩ የጤና ቢሮ አስታወቀ።ቢሮዉ እንደሚለዉ የሚሰጠዉን አገልግሎት በሕዝቡ ዘንድ ለማስረፅ ከኃይማኖት አባቶች ጋር ተባብሮi እየሰራ ነዉ።ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ