1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤተ እሥራኤላውያን የተቃውሞ ሰልፍ

ዓርብ፣ ግንቦት 8 2006

እ ጎ አ ከ 1980 ዓ ም አንስቶ በሱዳን በኩልና በቀጥታም ከኢትዮጵያ ወጥተው በተለያዩ ጊዜያት እሥራኤል የገቡ፣ ቤተ እሥራኤል በመባል የታወቁ ኢትዮጵያውያን አይሁድ፣ በአንዳንድ መግለጫዎች መሠረት ወደ 80 ሺ ይጠጋሉ ፤ ከ 100 ሺ በላይ

https://p.dw.com/p/1C1Q4
ምስል picture-alliance/Zumapress/S. Qaq

መሆናቸውን የሚያወሱም አሉ። በአዲስ ሀገር ፤ ከሕብረተሰቡ ጋር ተዋሕዶ ለመኖር ባደረጉት ጥረት የተለያዩ ሳንኮች በማጋጠማቸው፣ አልፎ አልፎ ፖለቲካ ነክ ጥያቄዎች ያነሱ እንደነበረ የሚታወስ ነው። አሁን ያነሱት ጥያቄ ግን ከፖለቲካ ጋር ሊያያዝ ቢችልም ፤ የሃይፋው ዘጋቢአችን ግርማው አሻግሬ እንደገለጸው በበቀጥታ ከኤኮኖሚ ጋር የተያያዘ ነው ።

ግርማው አሻግሬ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ