የቤኔዲክት 16ኛ የጀርመን ጉብኝት መጠናቀቅ
ሰኞ፣ መስከረም 15 2004ማስታወቂያ
ቤኔዲክት 16ኛ የትውልድ አገራቸውን በይፋ ሲጎበኙ ይህ የመጀመሪያቸው ነበር። ከጉዞዋቸው በፊት ከሳቸው ተዓምር እንደማይጠበቅ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ አስታውቀው ነበር። ትናንት አንድ መቶ ሺህ ያህል ምዕመናን በተገኙበትና ፍራይቡርግ ከተማ በተካሄደው መንፈሣዊ ስነ ስርዓት ላይ « ለውጥ የሚሹ ነገሮች እንዳሉና አማኞችን ለማያቋርጥ ለውጥ ጠርተዋል። የጉብኝታቸው አጠቃላይ ይዘትን በተመለከተ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሲልከ አሪንግ ለፃፈችው ዘገባ፤ ልደት አበበ ።
ልደት አበበ
ነጋሽ መሐመድ