1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤንዚን ዋጋ መጨመር በናይጄሪያ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2004

በአፍሪቃ ነዳጅ ዘይት የምትታወቀዋ ናይጄሪያ፤ መንግስቷ የቤንዚን ዋጋ ጭማሬ አድርጓል። ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ባንዴ የቤንዚን ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል።

https://p.dw.com/p/13gc0
የስራ ማቆም አድማ በናይጄሪያምስል Reuters

ይህ ነው የማይባለው የዋጋ ጭማሬ ናይጄሪያውያንን ክፉኛ አስቆጥቶ ዛሬ ለተቃውሞ ሰልፍ አደባባይ አስወጥቷቸዋል። የሰራተኞች ማህበር ተዋካዮች ለዛሬ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ ባደረጉት መሰረት ከ10ሺ የሚበልጡ ሰዎች ተቃውሞዋቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። ያለውን የቤንዚን ዋጋ መናር አስመልክተው ፕሬዚደንት ጆናታን ጉድላክ የፖለቲከኞች ደሞዝን በ25 ከመቶ እንደሚቀነስ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። በናይጄሪያ ስለተነሳው አለመረጋጋት ዝርዝር ዘገባ አለን።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ