1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የብሔረሰቦች ቀን በሪያድ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 4 2009

ካለፈዉ ሐሙስ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ በተከበረዉ በዓል ላይ ሪያድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን፤ጥሪ የተደረገላቸዉ የተለያዩ ሐገራት ዲፕሎማቶች እና የሳዑዲ አረቢያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ተወካይ ተገኝተዋል

https://p.dw.com/p/2UCpl
Saudi-Arabien Äthiopien nationale Feierlichkeiten in Riad
ምስል DW/S. Shibru

(Beri.Riad) Ethiopian Nations&Nationality day - MP3-Stereo

                   

የኢትዮጵያ የብሔረሰቦች ቀን ሪያድ ሳዑዲ አረቢያ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅፅር ግቢ ለሰወስት ተከታታይ ቀናት ተከበረ።ካለፈዉ ሐሙስ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ በተከበረዉ በዓል ላይ ሪያድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን፤ጥሪ የተደረገላቸዉ የተለያዩ ሐገራት ዲፕሎማቶች እና የሳዑዲ አረቢያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ተወካይ ተገኝተዋል።በዓሉን ያዘጋጀዉ በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነዉ።የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ስለሺ ሽብሩ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ