1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ድጋሚ መመረጥ

ሐሙስ፣ ሰኔ 28 2004

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው አርባ ሦስተኛው መደበኛ ስብሰባው የአምስት ዓመት መደበኛ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር አባላት ለሌላ አምስት ዓመት እንዲያገለግሉ ሹመታቸውን አፀደቀ።

https://p.dw.com/p/15RlG
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Büro des "National Electoral Board of Ethiopia" (NEBE) Thema: Die Nationale Wahlkommission Äthiopiens, NEBE, wacht über den Wahl- und Auszählungsprozess Schlagwörter: "National Electoral Board of Ethiopia" (NEBE), Äthiopien 2010, Wahl Äthiopien 2010
ምስል DW

ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ባንድነት ያቋቋሙት መድረክ ግን የቦርዱ አመራር አባላት በገለልተኝነት እንዲያገለግሉ የተሰጣቸውን ሥልጣን በሚገባ ያልተወጡ በመሆናቸው ድጋሚ ሊመረጡ አይገባም ሲል ተቃውሞውን አሰምቶዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ