1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታንያ የሕግ አዉጪዎች ዉሳኔ

ሐሙስ፣ የካቲት 30 2009

የብሪታንያ የህግ አዉጪዎች የሰዉ ልጅን የሰብዓዊ መብት በማያከብሩ ግለሰቦች ላይ መንግሥት በብሪታንያ ያላቸዉ ሃብት እንዳይንቀሳቀስ የሚያስችለዉን ሕግ አወጡ።

https://p.dw.com/p/2Yufj
UK | Britisches Unterhaus bestätigt Brexit
ምስል Getty Images/J. Taylor

M M T/ Beri. London (UK judges-Power to freeze assets) - MP3-Stereo

በብሪታንያ ታህታይ ምክር ቤት በሙሉ ድምጽ የጸደቁ ይኸዉ አዲስ ሕግ አምባ ገነኖች እና ሰብዓዊ መብቶችን የማያከብሩ እንደልባቸዉ ገንዘባቸዉን በብሪታንያ ለማከማቸት እና ለማንቀሳቀስ አስቸጋሪ እንዲሆን ያደርጋል ተብሎ ታምኖበታል። ከሎንደን ሃና ደምሴ ዘገባ ልካልናለች።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ