1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብራሰልሱ የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ

ሰኞ፣ ጥቅምት 13 2004

በዩሮ ተጠቃሚ አገራት የዕዳ ቀውስና መፍትሄዎቹ ላይ ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ ትናንት የተወያየው የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ወሳኝ ውሳኔዎችን ለፊታችን ረቡዕ በማስለተላለፍ ተጠናቋል ።

https://p.dw.com/p/Rsjq
ምስል picture-alliance/dpa

መሪዎቹ በትናንቱ ጉባኤያቸው ባንኮችን ከክስረት ለማዳን መንግሥታት የገንዘብ ድጎማ እንዲሰጡ ሲስማሙ በጋራው የመጠባበቂያ ገንዘብ መጠን ላይ ግን አንድ አቋም አልያዙም ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ የመሪዎች ጉባኤ የተነጋገረባቸውን ዝርዝር ጉዳዮች ያካተተ ዘገባ አዘጋጅቷል ።

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ