1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ-ሲመት

እሑድ፣ የካቲት 24 2005

የአዲሱ የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ -ሲመት ዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/17pWI
ምስል AP

በበዕለ ሲመቱ የግብፅ፣ የአርሜኒያ፣ የህንድ ፣ የአለም አብያተ ክርስትያናት ምክር ቤትን ጨምሮ የፌደራል እና የአዲስ አበባ መስተዳደር ባለስልጣናት እንዲሁም  በርካታ መዕመናን መገኘታቸውን የአዲስ አበናው ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር ገልፆልናል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ