1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቦምብ ጥቃት በሳዑዲ አረቢያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2008

መዲና ከተማ በሚገኘው የነብዩ መሐመድ መስጂድ አቅራቢያ ጨምሮ በትናንትናው ዕለት ሳዑዲ አረቢያ ሶስት የቦምብ ጥቃቶች ደርሶባታል።

https://p.dw.com/p/1JJjV
Saudi-Arabien, Selbstmordanschlag in Medina
ምስል picture-alliance/dpa/Saudi Press Agency

[No title]

በዚሁ በረመዳን ወር በቱርክ፤ ባንግላዴሽ እና ኢራቅ በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። በሳዑዲ አረቢያው በአንድ ቀን ሶስት ጥቃቶች ቢፈጸሙም የተገደሉት ሰዎች አራት ናቸው። እስካሁን በሳዑዲ አረቢያ ለተፈጸሙት ጥቃቶች ኃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም። በዚሁ ጉዳይ ላይ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘውን የዶይቼ ቬለ ወኪል በስልክ አነጋግረነዋል።

ስለሺ ሽብሩን

እሸቴ በቀለ

ኂሩት መለሠ