1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቦትስዋና ምክር ቤታዊ ምርጫ

ቅዳሜ፣ ጥቅምት 7 2002

በዓለም ትልቋ የአልማዝ አምራች የሆነችው ደቡባዊት አፍሪቃ ሀገር ቦትስዋና በትናንቱ ዕለት ምክር ቤታዊ ምርጫ አካሄደች።

https://p.dw.com/p/K8UJ
ፕሬዚደንት ያን ካማምስል picture-alliance/ dpa

የቦትስዋና ምክር ቤታዊ ምርጫ

በምርጫው ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አስራ አምስት ነጻ ተወዳዳሪዎች በዕጩነት ቀርበዋል። የመምረጥ መብት ያለው ህዝብ ለምርጫው የተመዘገበ ሲሆን፡ ከሁለት ሺህ የሚበልጡ የምርጫ ጣቢያዎችም ተዘጋጅተው ነበር። ብዙ ታዛቢዎች እንደሚገምቱት፡ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት የሚመሩት የቦትስዋና ዴሞክራቲክ ፓርቲ በምርጫው አሸናፊ ይሆናል።

AA/RTR/DW

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ