1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቦኮ ሐራም ጥቃት በምዕራብ አፍሪቃ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 21 2007

አንዳድ አጥኚዎች እንደሚሉት አራቱ መንግሥታት በጋራ ከመቆም ይልቅ አንዱ ሌላዉን ለማጥቃት አሸባሪዉን ቡድን እንደመሳሪያ እየተጠቀሙበት ነዉ

https://p.dw.com/p/1EDJN
ምስል picture alliance/AP Photo

የናይጄሪያዉ አሸባሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ቦኩ ሐራም ከናጄሪያ አልፎ የተለያዩ የአካባቢዉ ሐገራትን እያጠቃ ነዉ።ዘገቦች እንደጠቆሙት ቦኩ ሐራም ካሜሩንን ሲያጠቃ፤ቻድ እና ኒዠርን ለማጥቃት ወደየሐገራቱ ሠርጎ እየገባ ነዉ።ቡድኑ ናጄሪያ ዉስጥ ብቻ በሺ የሚቆጠሩ ሰዎችን ገድሏል፤ በመቶ የሚቆጠሩ አግቷል።ከ1,5 ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ አፈናቅሏል።አራቱ መንግሥታት ቦኮ ሐራምን በጋራ ለመዉጋት ቢስማሙም እስካሁን ገቢር አላደረጉትም።አንዳድ አጥኚዎች እንደሚሉት አራቱ መንግሥታት በጋራ ከመቆም ይልቅ አንዱ ሌላዉን ለማጥቃት አሸባሪዉን ቡድን እንደመሳሪያ እየተጠቀሙበት ነዉ።ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጭር ዘገባ አለዉ።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ