1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቩልፍ ስንብትናየጋውከምርጫ

ማክሰኞ፣ የካቲት 13 2004

ባለፈው ሳምንት ከሥልጣን የተሰናበቱት ንየጀርመኑን ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍን የሚተኩ እጩ ፐሬዝዳንት ባለፈው እሁድ ተመርጠዋል ። 5 ቱ የጀርመን ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች በተስማሙት መሠረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ Joachim Gauck በእጩነት ቀርበዋል ። የዛሬው

https://p.dw.com/p/146o9
Berlin/ Bundeskanzlerin Angela Merkel (CDU) steht am Sonntag (19.02.12) in Berlin nach einem Gespraech im Kanzleramt in Berlin auf einer Pressekonferenz neben dem Theologen und ehemaligen Leiter der Stasi-Unterlagenbehoerde, Joachim Gauck (l.), den sie als Kandidaten fuer das Bundespraesidentenamt vorstellen will, waehrend der SPD-Parteivorsitzende Siegmar Gabriel hinter ihnen entlang geht. Die Spitzen der Regierungsparteien und Vertreter von SPD und Gruenen einigten sich am Sonntag auf Gauck als Kandidaten fuer das Bundespraesidentenamt. (zu dapd-Text) Foto: Steffi Loos/dapd
ምስል dapd

ባለፈው ሳምንት ከሥልጣን  የተሰናበቱትን የጀርመኑን  ፕሬዝዳንት ክርስቲያንቩልፍን የሚተኩ እጩ ፐሬዝዳንት  ባለፈውእሁድተመርጠዋል ። 5 ቱየጀርመን ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች በተስማሙት መሠረት  የሰብዓዊ  መብት  ተሟጋቹ  Joachim Gauck በእጩነት ቀርበዋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን  በቩልፍ ስንብትና  በጋውከ  ምርጫ  ላይ  ያተኩራል።

ሂሩትመለሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ