1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቪ.ኦ.ኤ ስርጭት መታወክ

ሐሙስ፣ መጋቢት 23 2002

የጣቢያዉ የአፍሪቃ ክፍል ሐላፊ እንዳሉት ሥርጭቱ የታጎለዉ ከኢትዮጵያ በሚለቀቅ አዋኪ ሞገድ ነዉ

https://p.dw.com/p/Ml3X
ምስል AP

የአሜሪካ ድምፅ (ቪ ኦ. ኤ) የኦሮምኛና የትግሪኛ ሥርጭት ከትናንት ጀምሮ መታወኩን (Jam መደረጉን) የራዲዮ ጣቢያዉ ባለሥልጣናት አስታወቁ።የጣቢያዉ የአፍሪቃ ክፍል ሐላፊ እንዳሉት ሥርጭቱ የታጎለዉ ከኢትዮጵያ በሚለቀቅ አዋኪ ሞገድ ነዉ።የቪ ኦ ኤ የአማርኛ ሥርጭት ከዚሕ ቀደም እንደታወከ ነዉ። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለስ