1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ እና የኔፓድ ትብብር

ሰኞ፣ ኅዳር 6 2003

የተመድ ወኪል መስሪያ ቤቶች ከአፍሪቃ የልማት መርሀ ግብር ኔፓድ ጋ የበለጠ ትብብር ለማድረግ በሚችሉበት ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ የአፍሪቃ አዳራሽ ስብሰባ እየተካሄደ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Q8s6
ዶክተር አሻ ሮዝ ሚጊሮምስል AP

ከኔፓድ ጋ የሚኖረውን ትብብር ለማጠናከር የሚረዳ አንድ አገናኝ ጽህፈት ቤት እንደሚከፈትም ይህንኑ ስብሰባ የመሚመሩት የተመድ ዋና ጸሀፊ ባን ኪ ሙን ምክትል ዶክተር ኣሻ ሮዝ ሚጊሮ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ