1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተ.መ.ድ የህጻናት መብት ጥበቃ ስምምነት 20ኛ አመት

ዓርብ፣ ኅዳር 11 2002

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአለም የሚገኙ ህጻናትን መብት ለማስጠበቅ እ.አ 1989 አ.ም ህዳር ወር ልክ በዛሪዋ እለት ስምምነቱን አጸደቀ።

https://p.dw.com/p/Kbmr
ምስል PREDA

ከሃያ አመታት ወዲህ ዛሪ ለህጻናት የትምህርት፣ የጤና፣ እንዲሁም ሰብአዊ መብታቸዉን ለማስጠበቅ፣ በአለም የሚገኙ አገራት በተባበሩት መንግስታትን ስምምነት በመቀበል ባጠቃላይ 193 አገሮች ፈርመዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይህንን መሰል ስምምነት ይዞ በአንድነት ይህን ያህል አገሮች አንድ ሃሳብን ሲይዙ፣ ለህጻናት እንክብካቤ ይደረግ መብታቸዉ ይጠበቅ የሚለዉ ስምምነት የመጀመርያዉ እንደሆነ ተነግሮአል። የዶቸ ቬለዋ Witte, Claudia የዘገበችዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል እንዲህ ያቀርበዋል።

አዜብ ታደሰ/ ይልማ ሃይለሚካኤል/ ሂሩት መለሰ