የተመድ የአምአቱ የልማት ግብ እና የዩጋንዳ ጥረት22 ነሐሴ 2002ቅዳሜ፣ ነሐሴ 22 2002የዩጋንዳ መንግስት የተመድ ባስቀመጠው የአምዓቱ የልማት ግብ መሰረት በሀገሩ በሚታየው የከፋ ድህነት አንጻር ቁርጠኛ ትግል እንደሚያካሂድ ካስታወቀ አስር ዓመት ሆኖታል።https://p.dw.com/p/OyPNየድሆችን ቁጥር በግማሽ ለመቀነስምስል APማስታወቂያበዓለሙ መንግስታት የልማት ግብ መሰረት፡ እአአ እስከ 2015 ዓም ድረስ በዓለም ያሉትን የድሆች እና የሚራቡትን ሰዎች ቁጥር በግማሽ ለመቀነስ ዕቅድ አለ። እርግጥ እስከዚያ ድረስ አምስት ዓመታት ቢኖሩም፡ የዩጋንዳ መንግስት ይህንን ዓላማ በርግጥ በተባለው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ማሟላት መቻሉ አጠራጣሪ ሆኖዋል። ለይላ ንዲንዳአርያም ተክሌሂሩት መለሰ