1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተ.መ.ድ የአፍሪቃ የሰላም ተልዕኮ

ሰኞ፣ መስከረም 11 2002

እጎአ መስከረም ሀያ አንድ የዛሬው ዕለት የዓለም የሰላም ቀን የሚታሰብበት ዕለት ነው ።

https://p.dw.com/p/Jlm7
ምስል AP

በአሁኑ ሰዓት በዓለም ዙሪያ ግጭቶች ባለባቸው አራት ክፍለ ዓለማት ውስጥ በሚገኙ 15 አካባቢዎች ቁጥሩ ከአንድ መቶሺህ የሚበልጥ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አስከባሪ ሰራዊት በሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሰማርቷል ። ከነዚህም ውስጥ ስምንቱ ተልዕኮዎች አፍሪቃ ውስጥ ነው የሚካሄዱት ። ከድርጅቱ የአፍሪቃ ተልዕኮዎች ውስጥም መካከልም ውጤት አልባ መሆናቸውን የዶይቼቬለው አንድሪያስ ዙማህ ያቀረበው ዘገባ ያስረዳል ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሒሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ