1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አራት አመራር አባላት መያዝ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 2 2006

በሀገር ዉስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ፣ የሰማያዊ ፓርቲ፤ እንዲሁም የዓረና ትግራይ ፓርቲ አመራር አባላት መያዛቸዉ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/1CZ4Z
Addis Abeba
ምስል picture alliance / landov

ከተጠቀሱት ፓርቲዎች በጠቅላላ 4 ከፍተኛ የአመራር አባላት ትናንት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ዘጋቢአችን ከአዲስ አበባ የላከልን ዜና ያስረዳል። ከያሉበት ተለቅመው የተወሰዱት የአመራር አባላቱ፤ በጠበቆቻቸውና በቤተሰቦቻቸው እንዳልተጎበኙ፤ ፍርድ ቤትም እንዳልቀረቡ፤ ፓርቲዎቹ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለው።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ