1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰላማዊ ሰልፎች እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት፤

ሰኞ፣ ነሐሴ 2 2008

መንግሥት በአማራ እና በኦሮሚያ የተደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችን ለመበተን የወሰደዉ ርምጃ ተገቢነት የለዉም ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ የሆነዉ መድረክ እና ሰማያዊ ፓርቲ ገለጹ።

https://p.dw.com/p/1JdcF
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Deutsch

[No title]

በተለያዩ አካባቢዎች ለተደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች ምላሹ በጠብመንጃ አፈሙዝ በመሆኑ ትርምሱ መባባሱንም ጠቁመዋል። ፓርቲዎቹ ለዶቼ ቬለ ሰልፉ የተጠራቀመ የሕዝብ ብሶት የወለደዉ መሆኑንም አመልክተዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል፤

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ