1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተባበሩት መንግሥታት

ማክሰኞ፣ ሰኔ 1 2002

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና ሴየሴቶችንና የሕፃናትን ችግር ለማቃለል የአለም መንግሥታት ተባብረዉ እንዲሠሩ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ፓን ጊ ሙን ጠየቁ።

https://p.dw.com/p/NlSN
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ፓን ጊ ሙንምስል picture-alliance/ dpa

ዋና ፀሐፊዉ ትናንት ዋሽንግተን ዉስጥ ሥለ ሴቶችና ሕፃናት ችግሮች ለመከረዉ ስብሰባ እንደነገሩት ድርጅታቸዉ የነደፈዉ የዓመአቱ ግብ ገቢር እንዲሆን አለም አቀፉ ማሕበረሰብ እስካሁን ከተደረገዉ ጥረት በላይ መጣር አለበት።በዚሁ ስብሰባ የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ድርጅት የሴቶችና የሕፃናትን ጤና ለማስጠበቅ 1.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚሰጥ ባለቤቶቹ ቃል ገብተዋል።እርዳታዉ ከሚሰጣቸዉ ሐገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት።ልደት አበበ ጉዳዩ የሚለከታቸዉን ሁለት የኢትዮጵያ መስሪያ ቤቶች ተወካዮችን አነጋግራለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ