የተከሳሾች ጉዳይ እና የፍርድ ቤቶች ውሎ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 6 2009ማስታወቂያ
በፀረ ሽብር ሕግ በነሀብታሙ አያሌው እና በነበቀለ ገርባ መዝገብ የተከሰሱትን እና የዞን ዘጠኝ ድረ ገጽ አምደኞችን ጉዳይ በተመለከተ ፍርድ ቤቶቹ ተለዋጭ ቀጠሮ ሲሰጡ፣ ባለፈው ሳምንት ጥፋተኛ በተባለው የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኛ ላይ የአንድ ዓመት እስራት ቅጣት በይነዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ