1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተጠናቀቀው የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የስራ ዘመን

ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2003

አራተኛው የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ የስራ ዘመኑን ዛሬ አጠናቋል።

https://p.dw.com/p/RYNo
ምስል DW

99 .6 በመቶ የአንድ ፓርቲ አባላትን ያቀፈው ይኽው ምክር ቤት ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው የህዝብን ትኩረት የሳበ ክርክር ወይም ልዩነት የተንፀባረቀበት ነበር ማለት አይቻልም። በዚህ የተነሳም የመገናኛ ብዙሀንን ትኩረት መሳብ አልቻለም። ይህና ሌሌችም በምክር ቤቱ አባላት እንደ ጉደለት የታዩ ነጥቦች በዛሬው የመዝጊያ ስብሰባ ላይ ተነስተዋል። ታደሰ እንግዳው በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ተገኝቷል። የአባላቱን አስተያየትም ጠይቋል ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ