1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተጣሰው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እና ኮት ዲ ቯር

ቅዳሜ፣ ጥቅምት 21 2002

የተመድ በኮት ዲቯር ላይ ከአራት ዓመታት ወዲህ የጣለው ያሳረፈው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እየተጣሰ ነው ተባለ።

https://p.dw.com/p/KJYk
ፕሬዚደንት ሎውሮ ግባግቦምስል AP

ይህን ያስታወቀው የተመድ ተቆጣጣሪ ቡድን የጦር መሳሪያው አቅርቦት በቡርኪና ፋሶ በኩል እንደሚገባ በመግለጽ፡ የቡርኪና ፋሶ መንግስት ጥሰቱን እንዲያጣራ አሳስቦዋል። ጥሰቱ ሙሉ ሰላም ባላገኘችው እና የቀድሞ ዓማጽያንና የመንግስቱ ጥር ኃይላት በሚቆጣጠሩዋቸው በሰሜንና ደቡብ የተከፋፈለችውን ኮት ዲቯር ላይ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንዳይጥላት አስግቶዋል።


አርያም ተክሌ
AFPE/DW