1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈጥሮ አደጋዎች

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 4 2002

የሰሞኑ የሰፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የዓለማችን ክፍል ጉዳት እያደረሱ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Ohec
የተፈጥሮ አደጋዎች
የጎርፍ ማጥለቅለቅ፣ምስል AP

እስያ ዉስጥ ፓኪስታንና ቻይና፤ በአዉሮጳ ሩሲያ፤ እንዲሁም ምስራቅ ጀርመን፤ አጎራባቾች ፖላንድና ቼክሪፑብሊክ በጎርፍ፤ በመሬት መናድና በሰደድ እሳት ተቸግረዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ