1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተፈጥሮ ፀጋን መለየት

ማክሰኞ፣ የካቲት 17 2001

በባሌ ዲንሾ ወረዳ አካባቢንና የተፈጥሮ ሃብትን ለመጠበቅ እየተደረገ ስላለ እንቅስቃሴ እንመለከታለን።

https://p.dw.com/p/H0Xp
ተራራማዉ መልክዓ ምድር
ተራራማዉ መልክዓ ምድርምስል picture-alliance / dpa

አገር ያላትን የተፈጥሮ ሃብት ለመለየት የተለያዩ ዘዴዎችን ባለሙያዎች ይጠቀማሉ። እንደሚታወቀዉ ባሌ ኢትዮጵያ ካሏት አብዛኛዎቹን ብርቅዬ እንስሳት የያዘዉን የባሌ ተራራዎች ብሄራዊ ፓርክ ይዛለች። ቀደም ሲል የነበረዉ የአካባቢ ገፅታ ዛሬም ከምን ደረጃ ላይ ደርሷል?